ዜና ዜና

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ የቀብር ሥነሥርዓት ላይ የአበባ ጉንጉን በማቅረብ ሀዘናቸውን ከገለፁት መካከል፡-

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክቡር ዶክተር ሙላቱ ተሾመ
 የኢትዮጵያን ህዝብ በመወከል የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በተወካያቸው የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣
 የተወካዮች ምክር ቤት ተወካይ አፈጉባዔ ሙፈሪያት ካሚል
 የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አስተባባሪ ጽ/ቤት ሰብሳቢ
 የአዲስ አበባ ህዝብን በመወከል የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ
 ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴ ሰብሳቢና የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር
 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተወህዶ ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳስ ብፁእ አቡነ ማቴዎስ
 የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
 የሚኒስቴር መሥሪያቤቶች
 የጀግናው ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ቤተሰቦች እና ታዋቂ ግለሰቦች ይገኙበታል፡፡