ዜና ዜና

በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሶስትዮሽ ስብሰባ ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡

 

 

 

 

 

 

ኢትዮጰያ እና ሱዳን ግብፅ ሁለተኛውን የውጭ ጉዳይ እንዲሁም የውሃ ሃብት ሚኒስትሮችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሌሎች ኃላፊዎች የሚሳተፉበት ስብሳባ ነገ ይካሄዳል፡፡

 ስብሰባው በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚነሱ ጉዳዮች ላይ ይመክራል ሲል መረጃውን ያደረሰን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃልአቀባይ ጽህፈት ቤት ነው፡፡

ግንቦት 6/2010