ዜና ዜና

የህዳሴ ግድብ የድል ችቦ ወደ ምእራብ ጎጃም ዞን ገባ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ የድል ችቦ ወደ ምእራብ ጎጃም ዞን ገባ፡፡

የፍኖተ ሰላምና አካባቢው ነዋሪዎችም የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አስኪጠናቀቅ ድጋፋቸዉን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልጸው የግማሽ ሚሊየን ብር ቦንድ ገዝተዋል፡፡

ግድቡ በደለል እንዳይሞላ በዚህ አመት ከጥር 1 ጀምሮ የተፈጥሮ ሀብት ስራ አጠናክረው እየሰሩ መሆኑንም አስታውቀዋል፡፡

የዞኑ ዋና አስተዳሪ አቶ ጎሹ እንዳሉት የድል ችቦ ስንቀበል ለግድቡ ግንባታ ሁሉም ህብረተሰብ የበኩሉን አስተዋጽኦ በማድረግ ነዉ ብለዋል ይህን ድጋፋቸዉንም አጠናክረዉ እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል፡፡

ኢቢሲጥር 3፡2010