በኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት

ራዕይ

በመረጃ የበለፀገና በመሠረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የጋራ መግባባት  በመፍጠር የኢትዮጵያን ህዳሴ በጥረቱ ያረጋገጠ ህዝብ 2017 ተፈጥሮ ማየት ማየት ነው

 

ተልእኮ

‹‹የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ለሃገራዊ ራዕይ ስኬት እጅ ለእጅ ተያይዘው የሚያደርጉትን ርብርብ የጋራ መግባባት ተፈጥሮበት የሃገሪቱ ገፅታ በአዎንታ ለመገንባትና የኢትዮጵያን ህዳሴ ለማብሰር የሚደረገውን ጥረት ውጤታማ እንዲሆን  በኮሙኒኬሽንና የኢንፎርሜሽን ስርዓት ውስጥ የመሪነት ሚና መጫወት ነው።››

እሴቶች

  • ቀድሞ ተገኝነት
  • የመረጃ ተደራሽነትን ማረጋገጥ
  • ፈጣን ምላሽ
  • ለመማር ዝግጁ መሆን
  • ተጠያቂነት
  • ግልፀኝነት
  • በትብብር እና አጋርነት መስራት
የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
ፖ ሳ ቁጥር: 1364/530
ስልክ ቁጥር: +251-115-52-81-13
:+251-115-52-81-92
ፋክስ : +251-115-52-20-60
: +251-115-54-25-87
Follow Us
Facebook
google +
youtube
twitter
© 2016 የኢፌድሪ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት